#entertainment
hy guys from yesmaek werku books ዴርቶጋዳ, ራማቶሀራ,ዣንቶዣራ,ዮቶር, ቅድመ ተከተሉ እንዴት ነው
May 31, 20247 engagements
hy guys from yesmaek werku books ዴርቶጋዳ, ራማቶሀራ,ዣንቶዣራ,ዮቶር, ቅድመ ተከተሉ እንዴት ነው
May 31, 2024ዴርቶጋዳ ራማቶሀራ ዣንቶዣራ ዮራቶራድ ዮቶድ
May 31, 2024ዴርቶጋዳ ራማቶሀራ ዣንቶዣራ ዮራቶራድ ዮቶድ
May 31, 2024Ante endetsafkew hono ke zhantozhara ketlo yuratorad ale
May 31, 2024ዮቶር የይስማዕከ መፅሐፍ አይደለም ሲጀመር ዮቶድ ነው !
May 31, 2024*ከታች በቅደም ተከተል ተዘርዝረው የተቀመጡት የደራሲ ይስማዕከ ወርቁ ድንቅ መፅሐፍቶች ሲሆኑ 1, ዴርቶጋዳ 2, ራማቶሀራ 3, ዣንቶዣራ 4, ዮራቶራድ * ይህ ከታች ለብቻው የተቀመጠው መፅሐፍ ደግሞ ምንም እንኳ በአርዕስቱ የሚመሳሰል ቢመስልም ደራሲው ግን አለማየሁ ደመቀ ነው ። 1, ዮቶር ( ኮብላይ ካህን )
Sep 04, 2024ዴርቶጋዳ ራማቶሐራ ዣንቶዣራ ዮሮቶራድ ዮቶድ
May 31, 2024እረለኔ መፃፉን besoftcopy ላኩልኝ
May 31, 2024