Guys እኔ ምለው am i the only one who watches many rich people in this country🧐? ማለት በጣም ከሚባለው በላይ ሀብታም አለ ግን መርዳት አይፈልጉም ነው? በየክለቡ ሚበተነውን ብር በ ሶሻል ሚዲያ ያየ አለ? not even birr but ዶላር እስከመበተን ሚደርስ ሀብት ከየት ነው የመጣው እኛ ድሆቹ እንዲ life እንደ ጃፓን ሯጭ ሁለት ዙር ስትመታን የት ነበርን?😣 በጣም ድሀ አይፈሩም ገንዘብ አበታተናቸው? እንዴት እዚ ሊደርሱ እንደቻሉ በሚያሳምን መንገድ አስረዱኝ ለፍተው ምናምን ከሆነ የተለፋበት እንዲ በቀላሉ ይበተናል እንዴ? እስኪ ሀሳባቹን አጋሩኝ😖
May 31, 2024👀👀
May 31, 2024