Hi. የ2015 ማትሪክ ተፈታኝ ነበርኩኝ:: መማር የምፈልገው ትምህርት እዚህ ሀገር የለም እና ወደ US scholarship መሞከር ፈልጌ ነበር ነገር ግን GPAዬ average ነው:: Partial scholarship ቤተሰቦቼ አይሆንም ስላሉኝ full scholarship ለማግኘት ደግሞ high GPA ያስፈልጋል:: extracurricular activitiesም አለኝ:: ትምህርት ቤቴን ከፍዬ እንደገና ተፈትኜ ውጤቴን ላስተካክል ብላቸው normal ነው? መጠየቅ ፈርቼ ነበርና እርዱኝ🙏
May 31, 2024You usually have to take the sat exam to get full scholarship or you can try the next year after you pass the matric exam
May 31, 2024