Guys endatalfugn sidebrachehu mendn nw metargut semonun betam eyedbregn nw
May 31, 2024well እንግዲ እኔ ሲደብረኝ ምግብ ጥስቅ አርጌ እበላለኋ።ለምሳሌ ጣፋጭ ነገሮችን ብስኩት,ኤስ ካስተርድ ምናምን እና የሚጠባበሱ ነገሮችን ሳንቡሳ ቦንቦሊኖ ፓስቲ ያው ኪስ ቢጎዳም ስበላበት ድብርቴ ይጠፋልኛል።😁 እና ደሞ የሚያስቁ ቪዲዮዎችን እያየሁ መገልፈጥ ነው ያኔ ድብርቴ ይተናል። https://t.me/FUNNYY https://t.me/funny_vds https://t.me/funnnyPrank YouTube ላይም የነ ሚስተርቢን ሌሎችም ኮሜዲ ነገሮች አሉ እይ።animation filmochnm እያየሽ ከት ከት ብለሽ መሳቅ ነው።🤣🤣🤣 እና ደሞ ሌላው ከድብርት የሚያወጣ ነገር እንደ እምነትሽ የሀይማኖት ቦታ መሄድ ነው።❤️ 🤗🤗🤗🤗
May 31, 2024