part 1 ሰላማቹ ይብዛ ይሄን ጥያቄ እንዳትረሱት ተከታታይ ስለሆነ። ኢትዮጵያ ቀኝ ግዛት ባለመገዛቷ አሁን ላይ ምን ጠቅሟታል ብላቹ ታስባላቹ?
May 30, 2024#ባለመገዛቷ ሽሮዬ አልቀረችብንም። ዶሮ ወጥዬ አልቀረችብንም። ቀሪቦዬ አልቀረችብንም። ነጫጭ የሀበሻ ልብሶችዬ አልቀሩብንም። እንጀራዋ&ድፎዬ አልቀሩብንም። ለቅሶ ጊዜ ሀዘንተኛን ማፅናናት ሰልስት ካርታ መጫወት አልቀሩብንም። እናቶች ሲወልዱ ገንፎዬን መብላት አልቀረብንም። ጥምቀት መስቀል የአደባባይ በአላቶች አልቀሩብንም። አጋፔ በትሪ ተሰብስቦ በእጅ መብላት አልቀረብንም። እንጀራ መጎራረስ አልቀረብንም። በጥቂቱ ያለመቅረት ጥቅሞች ናቸው።😁
May 30, 2024