Comoros523
#personal
ሰላም ቤተሰብ✋ የሆነ ገንዘብ ስታገኙ መጀመሪያ ምን ለማድረግ ነው የምታስቡት... ለምሳሌ እኔ ደስ እስካለኝ ሰዓትና አቅሜ እስከቻለ ድረስ 🍺🍺🍺 አላውቅም በጣም ደስ የሚል ጊዜን በዚህ mood ውስጥ ማሳለፍና ከሰዎች ጋር መዝናናትን አስባለሁ ያው መዝረክረክ ምናምን አይደለም በዛ condition አታስቡት ለማለት ነው🐒🐒🐒🐒
May 30, 20247 engagements