#personal
ወንድም እንደምን ከርመሃል ? ሰላም ላንተም ለቤተሰብህ እየተመኘሁ ከዛሬ 8 አመት በፊት እህቴ ሀበሻ ሲሚንቶ አክሲዬን ሲቋቋም የተወሰነ እክሲዮን ገዝታ ነበር በተደጋጋሚ መስሪያ ቤቱን ያለበትን ሁኔታ ስትጠይቅ ከስሮ ተዘግቷል ይላሉ ለእኔም ውክልና ሰጥታኝ ወሎ ሰፈር ቢሮ ስሄድ እንደውላለን ብለውኝ ይመልሱኛል ; ፈፅሞ ያለበትንሁኔታ ማወቅ አልቻልንም ;; ከስሮ ተዘግቷል ? እየሰራ ነው ? በምን አይነት ሁኔታ ላይ ነው ከምስጋና ጋር ምናሴ
May 30, 20241 engagements