ሰዎች አንድ ጥያቄ አለኝ who created sin????? በአማርኛ መልሱልኝ
May 30, 2024አዳም፣ የተከለከለውን ፍሬ ስለበላ
May 30, 2024ሰዎች አንድ ጥያቄ አለኝ who created sin????? በአማርኛ መልሱልኝ
May 30, 2024አዳም፣ የተከለከለውን ፍሬ ስለበላ
May 30, 2024Sin ምንድን ነው?
May 30, 2024እኔ እንደምረዳው ...ሀጢያትን የፈጠረው የእኛ የነፃ ፈቃድ ውጤት ነው ! እግዚአብሔር አዳምን የፈጠረበት ምክኒያት በስላሴ መሀል ያለውን ፍቅር ለማካፈል ነው ይሄን ፍቅር ለመካፈል ደግሞ በእግዚአብሔር እና በአዳም መሐል ህብረት ያስፈልጋል ይሄ ህብረት እንዲኖረ እግዚአብሔር ለአዳም ነፃ ፈቃድ ሰጥቶ ፈጠረው!! so የአዳም የነፃ ፍቃድ ውጤት ሞት ነው!! ⭕️እግዚአብሔር ነፃ ፈቃድን ሰጠን እንጂ እግዚአብሔር ሀጢያትን አልሰጠንም !!እግዚአብሔር በራሱ መልካም እና እጅግ ቅዱስ ሀጢያትን የሚጠላ ነው! “ኃጢአት ግን ምክንያት አግኝቶ ምኞትን ሁሉ በትእዛዝ ሠራብኝ፤ ኃጢአት ያለ ሕግ ምውት ነውና።” — ሮሜ 7፥8
May 30, 2024So mn meselh wendeme sin or hatyat yehone ande neger aydelem ande yemibal or yemedereg, its a condition a condition ke fetariyachen yemiyareken ofc yehonu yehonu negrochen zerezeren enezi hatyat nachew lenel enchelalen gn endeza yalnew ke actionochu sayhon ke consequence'u antsar nw which is separating us from God so wede teyakeh semeta sin weyem hatyaten manew yefterew sibal kedem endegletskut yehone ande neger blen lenwesenew mnchelew neger slalhone entena nw malet anchlem neger gn manew mejemrya hatyaten yeseraw kalen its satan when he went against God and thought tht he could be superior over his own creator now u might be having a question tadya endeza kehone egzihabher nw hatyaten yefeterw malet nw bcuz Satanen esu slefterew but no thts not the case see geta satanen sefeterew free will weyem netsaneten setot ye mifelgewen endiyaderg nw satanem bemrchaw nw yanen yadergew asbew geta le satan free will baysetew ena just esun endiyamlek biyadergew noro tadya mnun fetehawi hone mnun fiker hone barya nw enji yehonew so to conclude it sin is a choice to be made and it was done first by satan and followed by others and we cannot say it was created by someone........sorry for making it this long and thank u if u have any questions I'll gladly accept.
May 30, 2024ብርሃንን ሠራሁ፥ ጨለማውንም ፈጠርሁ፤ ደኅንነትን እሠራለሁ፥ ክፋትንም እፈጥራለሁ፤ እነነዚህን ሁሉ ያደረግሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ። ትንቢተ ኢሳይያስ 45 : 7
May 30, 2024According to religious beliefs, sin is considered to have originated with Adam and Eve, the first human beings according to the Bible. The story goes that they disobeyed God's command not to eat from the Tree of Knowledge in the Garden of Eden, leading to the concept of original sin. This idea is central to the Christian faith. But I think sin is something to be discovered not just created
May 30, 2024ሀሳብክ አሪፍ ነው በvoice በደንብ አብራራልኝ
May 30, 2024በመጀመርያ Sin ማን ፈጠረ የሚለውን ከመመለስ በፊት "What is sin?" የሚለውን መረዳት አስፈላጊ ነው። Because sin is concerned with morality which is an attribute of nature[nature means ባሕርይ, not ፍጥረት). ለምሳሌ፦ ሰውን ማን ፈጠረ፣ መላእክትን ማን ፈጠራቸው ብለህ ልትጠይቅ ትችላለህ። ነገር ግን መናደድን፣ መሳቅን፣ መዝለልን፣ መጫወትን ማን ፈጠረ ብለህ ልትጠይቅ አትችልም because these are concerned with nature which is an attribute of existence. ስለዚህ ኃጢአት እንደ ሰው እና እንሰሳት አልያም መላእክት "ሁን" ተብሎ የሚፈጠር አይደለም። ፍጥረታት ሲፈጠሩ ከነባሕርይ ነው። በባሕርያቸው ክፉን ከመልካም፣ ሀዘንን ከደስታ ይለያሉ። እናም ኃጢአት ማለት ትርጉሙ in the state of free will, በእግዚአብሔር የማይውደደውን ነገር ማድረግ ማለት ነው። ለምሳሌ፦ ወንጀል የሚባል existing ነገር የለም። ነገር ግን መንግሥት "የውጭ ሃገር እቃ ማስገባት ክልክል ነው" ብሎ ቢያውጅ ወንጀል ይባላል፤ ምክንያቱም ከመንግሥቱ ባሕርይ ጋር አይስማማም። ልክ እንደዛው ኃጢአት ማለት ከእግዚአብሔር ባሕርዩ ጋ የማይስማማ ነገርን ማድረግ ማለት ነው።
Jun 01, 2024አመሰግናለሁ ስላላየሁት ነው እስከ አሁን
Jul 13, 2024Sin is not a creation (or creature). Sin means violation of God's law. It's disobedience. And because of free will, people choose on their own to violate God's law starting from the Devil and later humanity.
May 30, 2024what is sin? alemetazezn yemigelts term nw. its just a term to describe the state of being disobedient to some obligations and direct orders (from God) since you cannot sin against human by disobeying them. so who created disobedience? simply the answer is :the one who is not obeying: Thats you and me who created (if creating is the right term)
May 30, 2024እኔና አንተ ከመኖራችን በፊት እኮ ነው ግን ሀጥያት የተፈጠረው ካላስቸገርኩህ በአማርኛ ፃፍልኝ ሙሉ ሀሳቡን በግልፅ እንድረዳው
May 30, 2024ሀይማኖት ነዋ የፈጠረው ፈጣሪያቸው የማይፈልጋቸው ነገሮች ብለው ተፈላሰፉ። አንዳንዶቹ ሰውን የሚጎዱ ነገርች ሽሆኑ ሌሎቹ Normal ማንንም የማይጎዱ ናቸው እንደ Music ፣ masturbation ፣ alcohol ፣ ሴቶች ፀጉራቸውኝ አለመሸፈን ...
May 30, 2024ለምሳሌ የማይጎዱ ነገሮች ምን አይነት???
May 30, 2024Egnam atheist kemehonachn befit endezih aynet tyake neber yemnteykew. Meteyekhn atakum
Jun 01, 2024እኔ እንደሚመስለኝ ፈጣሪ መልካሙን እና ክፉውን አስቀመጠ ከዛ ለኛ ለፈቃዳችን አሳልፎን ሰጠ ። በተጨማሪ ፈጣሪ የሁሉ ነገር መነሻ ነው ብዬ አምናለሁ ም/ቱም ከፈጣሪ ተሰውሮ ለሰው የተገለጠ ስለሌለ እናም ፈጣሪ ለእኛ ፈተና ነው የሚያቀርብልን ፈተናውን ስንወድቅ ሀጢያት ሰራን እንባላለን ።
May 30, 2024I think it’s created by setan nw anyway contact @deaconcherinet he will give you details info
May 30, 2024Sin is created by religions as term or behaviors against the teachings or deity.
May 30, 2024