Steph3068
#personal
Selam ከወሎ ሰፈር ወደ መገናኛ (viceversa) ከ ቦሌ ብራስ ውጪ መሄድ የምችልበት አማራጭ መንገዶች ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል
May 30, 20245 engagements
Selam ከወሎ ሰፈር ወደ መገናኛ (viceversa) ከ ቦሌ ብራስ ውጪ መሄድ የምችልበት አማራጭ መንገዶች ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል
May 30, 2024በ እስቲፋኖስ በኩል
May 30, 2024Wello sefr ... urael ... 22 ... megenagna
May 31, 2024Ke wello sefer urael mnugar nw taxi miyazew?
May 31, 2024ወደ ሜክሲኮ ÷ ፒያሳ የሚጭኑ ታክሲዎች አሉ በነሱ እስጢፋኖስ መሄድ ከዛ ከእስጢፋኖስ መገናኛ
May 31, 2024በደንበል ኦሎንፒያ ባንቢሶ 22 መገናኛ
May 30, 2024