Spader452.5
#other
ለእናቴ ፓስፖርት ለማውጣት ፈልጌ ነበር። 68 አመቷ ነው። የልደት ካርድ ማውጣት ምን ያህል ግዴታ ነው። ወይስ በቀበሌ መታወቂያ ብቻ ይሆናል? አመሰግናለሁ።
May 29, 20244 engagements
ለእናቴ ፓስፖርት ለማውጣት ፈልጌ ነበር። 68 አመቷ ነው። የልደት ካርድ ማውጣት ምን ያህል ግዴታ ነው። ወይስ በቀበሌ መታወቂያ ብቻ ይሆናል? አመሰግናለሁ።
May 29, 2024ግዴታ ነው የልደት cardu ina ደሞ ቀላል ነው የልደት card ማውጣት እንደድሮ አይደለም በአንድ ቀን ይሰጣሉ ወላ በጠዋት መሄድ እራሱ አይጠበቅብህም እና ለጀርባ መሃተም 1ቀን or በዛው ሄድ ብለህ ማስመታት ትችላለህ
May 30, 2024Yerasachu Kebele hidina lidet card eza yesetuatal kezan le passport nw sitlachew yehone wereket abrew yestuhal, kezan authentication office esu yezeh tehedina kejerbaw mahtem yemetulhal. Location of the authentication office yehe nw https://maps.app.goo.gl/eeZb93UwabSbUC3m7
May 30, 2024