ven14
#religion
Selam seweoch online lay Bible miyasetemeregn sew endet agegnalhu Pls erdugn
May 29, 202412 engagements
Selam seweoch online lay Bible miyasetemeregn sew endet agegnalhu Pls erdugn
May 29, 2024ኦርቶዶክስ ከሆንሽ መፅሀፍ ቅዱስ ግዢ normal መፅሀፍ ቅዱስ ሳይሆን አንድምታ መፅፍ ቅዱስ የኦሪትና የአዲስ ኪዳን አለ አንድምታ ማለት መፅፍ ቅዱስ ቃሉን ይወስድና አንድም እንዲ ለማለት ፈልጎ ነው አንድም ደግሞ እንዲ ለማለት ነው እያለ የሚያስረዳ ነው ልክ እንደ ስብከት ማለት ነው ሠው እንዲያስተምርሽ ከምጠብቂ እራስሽ ብታነቢ አሪፍ ነው
May 30, 2024ተዋህዶን እንወቅ የሚባል ማህበር አለ ቴሌግራም ላይ እነሱ ያስተምራሉ inbox አርጊላቸው @amanuel2eight ላይ
May 30, 2024Dm me @euthan21 ...I can help u with that
May 31, 2024Orthodox kehonsh/k contact @deaconcherinet I think he will teach you
May 30, 2024@Sura_king12 ke God gar yemechelwen hulu agezeshalwe If you want it.
May 30, 2024let me help you @hailehurims
May 30, 2024ጃምቦ ጆቴ
May 30, 2024Yan fiction ahunim miyaneb ale ende histan eyalen nebr yanebebnw.
May 30, 2024ይሄኛው በጣም ጎበዝ ነው ግዕዝ ግሪክና እብራይስጥ በደንብ ያስተምራል https://t.me/Wahidcom
May 30, 2024