#personal
selam guys እኔ የምላችሁ የሰወችን ስሞች ትርጉም አንድ ላይ በመፅሀፍ የተፃፈ አለ እንዴ ??? ካለ እስኪ ሸር አርጉኝ ወይ ደሞ PDF ካላችሁ ጠቁሙኝ??!!
May 29, 20241 engagements
selam guys እኔ የምላችሁ የሰወችን ስሞች ትርጉም አንድ ላይ በመፅሀፍ የተፃፈ አለ እንዴ ??? ካለ እስኪ ሸር አርጉኝ ወይ ደሞ PDF ካላችሁ ጠቁሙኝ??!!
May 29, 2024የለም ግን አንዳንድ ስሞች ትርጉም አለኝ ልላክልህ ከፈለክ @SINNER1234
May 30, 2024