ሰላም ሰዎች የምኖረው እዚሁ አ.አ ነው። ከሆነ ጊዜ በዃላ በባዶ ያለምክንያት በህይወት መኖሬን እጠራጠራለሁ። ድንገት በቃ የሆነ ሰአት እንደምተነፍስ,እንደማወራ,እንደምራመድ..አስተውልና "OMG በህይወት አለሁ እየተነፈስኩ እኮ ነው,ኧረ እየተራመድኩም ነው,ምግብም እየበላሁ ነው😮" ሲገርም tnx god አልሞትኩም ማለት ነው😃 ብዬ እገረማለሁ በቃ እውነት እውነት አይመስለኝም ፊቴን ምናምን እነካካና እንዴ በህይወት አለሁ አልሞትኩም 😲... ብዬ ደስ ይለኛል።😃 ሰው እንዴት ሙሉ ጤነኛ ሆኖ ሳይታመም #መተንፈሱን ይጠራጠራል? 🤔 ምንድን ነው ይሄ ነገር #NORMAL ነው ወይስ? ልነቅል ነው?😑..ምን እየሆንኩ ነው? የህክምና ባለሞያዎች ካላችሁ የሆነ ነገር በሉኝ 😫🤧 አመሰግናለሁ። 🙏🥺
May 29, 2024እኔ ብቻ ነኝ ግን ይቺ ልጅ ወፍራም ቦርጫም የምትመስለኝ😄
May 29, 2024