Arthur_347.5
#business
ሰላም እንዴት ናቹ አስቸኩአይ መልክት ነዉ ተባበሩኝ Computer Science ከተመረኩኝ ዓመት ሊሞላኝ ነዉ በዚህ መሃል ምንም ደህና ሥራ አላገኘውም የ Saudi Employment Agency ላይ ልምድ አለኝ Systemun በደንብ አውቀዋለው IT position ላይ እዛ ቦታ ያላቹ ሥራ እንድትፈልጉልኝ ልጠይቃቹ ብዬ ነዉ አመሰግናለሁ ::
May 29, 20240 engagements