PureHeron13170
#technology
በጌታ ቶሎ መልሱልኝ notcoin stake አድርጌያለው እና የstake ቀን ሲያበቃ ያለኝ coin ላይ 50% ወይ 100% ተጨማሪ notcoin ነው አይደል የሚጨምርልኝ? እንደዛ ካልሆነ አሁን ዋጋው ሳይወርድ ልሸጠው ብዬ ነው። ያለኝ ላይ coin የሚጨምርልኝ ከሆነ ግን ለመጠብቅ አስቤያለው
May 29, 20245 engagements
በጌታ ቶሎ መልሱልኝ notcoin stake አድርጌያለው እና የstake ቀን ሲያበቃ ያለኝ coin ላይ 50% ወይ 100% ተጨማሪ notcoin ነው አይደል የሚጨምርልኝ? እንደዛ ካልሆነ አሁን ዋጋው ሳይወርድ ልሸጠው ብዬ ነው። ያለኝ ላይ coin የሚጨምርልኝ ከሆነ ግን ለመጠብቅ አስቤያለው
May 29, 2024@forexlmn123 Shetlgn be 100 bir hisab
May 29, 2024