ወገኖች እስቲ ለምርጥ ሴት ጓደኛ (best friend) የሚሆን ግጥም ጀባ በሉኝ ቃል ገብቼ ተቸገርኩኝ🤲
May 28, 2024እኔ አንቺን ወድጄ አንቺ ወደሽ ሌላ ታክሲውም ሞላ አውቶብሱም ሞላ
May 29, 2024ወገኖች እስቲ ለምርጥ ሴት ጓደኛ (best friend) የሚሆን ግጥም ጀባ በሉኝ ቃል ገብቼ ተቸገርኩኝ🤲
May 28, 2024እኔ አንቺን ወድጄ አንቺ ወደሽ ሌላ ታክሲውም ሞላ አውቶብሱም ሞላ
May 29, 2024ጓደኛዬ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ በልቤም አስብሻለሁ ምክርሽ ነው ብርታቴ ሳቅሽ ነው ጉልበቴ የኔ ምርጥ ጓደኛ ነይ ምሳ ጋብዢኛ ❤️❤️❤️ ምንጭ:🐼
May 29, 2024...........ጓደኞቼ.......... የውስጤ መስታውት እራሴን ማሳያ ጠንካራ ደካማ ጎኔንም መለያ የሀዘኔ መከታ የደስታዬ ዋልታ ብዬ ብገልፃቹ ብጠራቹ ላፍታ ቃሉ ያንሳል እንጂ ከቶ አይሆናቹም ጎዳና ወጥቼ የጓደኛን ጥቅም ቃላቱን ቀስሬ ጮኼ ብጠይቅም ዝም ነው መልሳቸው ሆኔውም ጠፍቷቸው ጎደኛን ሚገልፀው ቃላትም የላቸው ጎደኝንት የኔ ግልባጭ ነው ደስታዬን ናፋቂ ሀዘኔንን ተካፋይ ጭንቀቴን ተጋሪ የፍቅር እንጉዳይ የውስጤን አዋቂ የጨለማ ፋኖስ ብረሃኔ ነው ለኔ ጎደኛ ማለትስ ለ እርሶ ምርጥ ጎደኛ ያጋሩ https://t.me/allinone196/109 @allinone196 ነበርን በ @allinone196 ብቻ ያገኙናል በ @allinone196 ብቻ👌 ©ህንደኬ
May 29, 2024Mirt set guadegnaye Yene hulentenaye My best friend You are perfect
May 29, 2024ከእለታት በአንድ ቀን፣ሀይስኩል እያለን የአማርኛ ፔሬድ ከከሳት ነበረን አስተማሪዋ ገባች፣አፍጥጣም አየችን ያጠፋን ይመስል ፣አስደነገጠችን አቀርቅራ እያየች ፣ክፉ ማሰብ ያዘች አፍጥጣ አስደንግጣ ፣ግጥም ግጠሙ አለች ሀገር ትምህርት፣ እናት ምናምን ግጥሙ ኬት ይምጣ፣ከወዴት ከምን ብቻ አልረሳውም፣ጓደኛዬ የገጠመው ያንን መጥፎ ድባብ፣ በሳቅ የቀየረው ወጥታቹ አንብቡ ፣የገጠማቹትን ስንባል ጨነቀን ፣የባሰው መጣብን ጓደኛዬ ወጣ፣ድምፁን ከረከረ እንደሚከተለው ፣መተረክ ጀምረ "ውዴ አልተውሽም ፣በጠሱብኝ ብዬ ይቅር ብያለሁኝ ፣ሁሉንንም ችዬ በጣሹ ወንድሜ ፣ተበጣሽዋም የኔ ማን ልቅጣ ማን ልክሰስ ከየት ላምጣ ወኔ ወንድሜ ጨካኝ ነው፣እንዴት አንቺ ይደፍራል የኔ መሆንሽን፣ ጠንቅቆ እኮ ያውቃል ህመሙ እንዴት ነበር ፣ሲረጋግጥሽ በጣጥሶ ጨርሶ፣አልጋ ስር ሲጥልሽ እበቀለዋለሁ፣ መበጠስ ቀላል ነው የሱም ላግኛት እንጂ፣ላልተዋት ምያለው ውዴ አታስቢ ፣ዛሬ እሰፋሻለሁ ከዛም ትንሽ ትንሽ፣እጠቀምሻለሁ እሱም እንዳይቀርብሽ፣አስጠንቅቄዋለሁ ማታ እንገናኝ ፣ቻው እወድሻለሁ። ተበጥሰሽ አልጋ ስር ለተጣልሽው ውድ ነጠላ ጫማዬ
May 29, 2024🤣🤣🤣🤣
Ene anchin siwedsh anchi wedesh lela ..taxiwm mola awtobisum mola
May 29, 2024Copy paste lol
May 29, 2024