ሰላም አንዲት ደሃ የ18 አመት የሀዋሳ ዮኒቨርስቲ ተማሪ በማታውቀው ሰው በጨለማ ተደፍራ(let say የተደፈረችው ከዩኒቨርስቲው ውጭ ነዉ), ማን እንደደፈራት ስለማታውቅ እና እሷም ቤተሰቦችዋም ደሃ ስለሆኑ ምንም ሳታደርግ ቀረች እና ከአንድ ወር ቦኃላ እርጉዝ እንደሆነች አወቀች። ልጁን እንዳታሳድገው ደሀ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነች፣ ለቤተሰቦቿ ብትናገር ቤተሰቦቿ ከቤት አባረዋት ጎዳና እንደምትወጣ ታውቃለች፣ በድህነት ስላደገች እና የድህነት አስከፊነት ስምታውቅ ልጇ በዛ way እንዲያድግ አትፈልግም። ልጁን እንዳታስወርደው ሀጥያት እንደሆነ ታውቃለች ላስወርደው ብትል እንኳ የት መሔድ እንዳለባት ኣታውቅም ማስወረድ ህጋዊ ይሁን አይሁን አታውቅም፣ ጤንነቷ ላይ ለወደፊት ጉዳት ይኑረው ወይም አይኑረው አታውቅም፣ እናንተ በሷ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ??
May 28, 2024Andand masewerd bech mefet lehon ayechelem gena ye18 amet lij nech setwered lela adega begetemates men yetawekal maswered malet kelal adelem bezalay demo HIV, የጉበት virus test kaladeregech madereg alebat so yalwen hunet le family menager asefelage new esw felega yetederegebat neger selalhone so metefo neger begetemat Erasw family mawek ayekefaw selez yalwen neger yetefeterewen neger hulunem le family menager esk hakem maregagech chemer!!! እኔ ምለው ግን እሱዋ ከመሼ በላ ከ ዶርም ለምን ወደውጭ ወጣች መሺቶሞ ላይሆን ይችላል ነግር ግን በምን አይነት መንገድ ነው ይሄ ነገር ልከሰትባት የቻለው ዬንቨርሰቴ ውስጥ እንዴ አይነት ነገር ያጋጥማል አንብበው ለሎት ስመለሱ በጥበቃም በግብው ተማርም ጥቃት ልደርሰ ይችላል እሱዋ ግን ይሄ ነገር የደርሰባት ከምትማርበት ግብ ውጭ ነው እንድት ተከሰተ???? መን ስታደርግ የት ስትሄድ ??? በስንሰዓት??? በሰአቱ የዶርም ተማርውች አብረዋት አልነበሪም ወይ? እንደትስ ተፈጠር???
May 29, 2024