Yihen tiyake mokirut eski yehone group lay agignchew new አበበ አከበደ እና ለበቀለ ልደቴ ከ10 በአንዱ ነው አላቸው መስከረም 15 መስከረም 16 መስከረም 19 ህዳር 17 ህዳር 18 ታህሳስ 14 ታህሳስ 18 ጥር 14 ጥር 15 ጥር 17 ከዛም ወሩን ለከበደ ቀኑን ደግሞ ለበቀለ ይነግራቸዋል ።ከዛም ከበደ የአበበ ልደት መቼ እንደሆነ ባላውቅም በቀለም እንደማያውቅአውቃለሁ አለ። በቀለም አላውቅም ነበረ ግን እንዲ ስትል አወኩ አለ። ከበደም አወኩ ስትል እኔም አወኩ አወኩ አለ። የአበበ ልደት መቼ ነው??????
May 27, 2024በሶ እየበላ ነው leave him!
May 27, 2024