ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ወደ ጥያቄዬ ልግባና ሰዉ ግን በአንድ ቀን ፍቅር ይይዘዋል? ከዚህ በፊት ልክ እንደ ቅርብ ጓደኛ Tg ላይ እናወራ ነበር ለ1 ወር እና የሆነ ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኘን ልጁ የምመኘዉ የእኔ በሆነ ብዬ የማስበዉ አይነት ወንድ ነዉ ግን አተራማሽ ነገር እንደሆነ ነግሮኝ ነገር የሆነ ሰአት ከዛ በፊት ግን ስለነበረዉ relationship life ምናምን ነግሮኝ ነበር እና ስንገናኝ ግን በጣም ያየኛል ማለቴ አይኑን አይነቅልም ከዛ ምን አይነት የወንድ ምርጫ እንዳለኝ ስለወደፊት ስለ ትዳር ልጆች መዉለድ ምን እንደማስብ ጠየቀኝ እኔም አሁን እቅዴ እንዳልሆነ ነገርኩት እንደዛ እያልን የሆነ ሰአት ተቀራርበን ተቀመጥን እና ሙሉ በሙሉ ተቀየረ በቃ በስስት ያየኛል እቀፊኝ ይለኛል ያወራኛል ከዛ የሆነ ሰአት ሳላስበዉ kiss ሊስመኝ ሞከረ እና እንደማይሆን ነገርኩት ከዛ ወድጄሻለዉ እኮ አለኝ normal እንሁን ስለዉ አልችልማ ወድጄሻለዉ አለኝ እንደዛ እንደዛ እያልን ልክ ልንለያይ ስንል እቀፊኝ አለኝ አቀፍኩት እና ምናልባት ለመጨረሻ ጊዜ ነዉ የምንገናኘዉ አለኝ እየቀለደ መስሎኝ ነበረ ከዛ እቤት ገብቼ ላወራዉ ስሞክር ዝም አለኝ ዉስጤ ሊረጋጋ አልቻለም የማላዉቀዉ ስሜት ይሰማኛል taxtun እጠብቃለሁ ቆይ ስሜቴ ፍቅር ነዉ እንዴ? ስለሱ ማሰብ ማቆም አልቻልኩም እሱስ የምሩን ይሆን ወይስ እየቀለደ?ምን ላድርግ ልጁ በ7 አመት ይበልጠኛል?
May 27, 2024Sorry to say this but he is really a player ..he knows how to make you fail in love with him …leloch wendoch kezi lij temaru..he is good at playing the game ..he probably did this million times ena bezaw kehedum hedu he doesn’t care but like this girl most of the girls try to connect with him ..enji be ewnetegna emiwed sew endi bekelalu kahun behuwala angenagnim blo aytefam sister
May 27, 2024