AQ_T57
#technology
ሰላም ሰዎች 2 Telegram Account አለኝ እና የአንዱን ወዴት አካውንቴን wallet Verify ባረኩበት መታወቂያና Face recognition Verify ላረግ ስሞክር duplicate verification detected ብሎ verify ማረግ እንዳልችል አገደኝ support teams ባናግርም መልስ ሊሰጡኝ አልቻሉም፡ እና ምን ባረግ ይሻለኛል ቤተሰብ ስለ ቀና ትብብራችሁ አመሰግናለሁ
May 27, 20242 engagements