#education
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ ፣ አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር.... በ Degree በ Clinical pharmacy ተመርቆ ማስተርስ ላይ ወደ Medicine (Specialized) ማድረግ ይቻላል እንዴ ። ያው Ethiopia ውስጥ C.Pharma በMasters የሚሰጥበት ግቢ የለም 🤷 ታዲያ ወደ Master ለማሳደግ ምንድነው መብቴው ። እስቲ የምታውቁ የሆነ ነገር በሉኝ ።
May 27, 20242 engagements