Hello fam❤ Passport በ online ለማሳደስ ከፍዬ ነበር እና በአካል Immigration በመምጣት የምትወስደው የሚመጣው ሰኔ 10 ነው ይላል website estimated date ማለት ነው። Ma question is ከestimated date በፊት የመድረስ Chance አለው?🤔🤔 ወይስ አናቷ ሰኔ 10 ላይ ሄጄ ነው መውሰድ ያለብኝ?? የምታውቁ Pls ካላቹ Tell me
May 26, 2024ዴቭሉ መላጣው እንዴት ነክ
May 26, 2024