ነፈሴ ሰላም ካጣች 3 አመት አለፈኝ ...በህይወቴ ምንም የጎደለብኝ ነገር የለም ጥሩ እሰራለሁ ጥሩ ገቢ አገኛለሁ ግን ምን ጥቅም... ምንም ደስተኛ አይደለሁም ከጠዋት እስከ ማታ በጭንቀት ነው የምውለው ለዚ ሁሉ ምክንያቱ የሰራሁት ኃጢአት ነው መፍትሄውም ሊሆን የሚችለው ንስሐ መግባት እና አካሄዴን ከፈጣሪ ጋር ማድረግ ብቻ እንደሆነ አውቃለሁ ግን ደግሞ ይሄን እንዳላደረግ ብዙ ልቋቋማቸው የማልችላቸው ምክንያቶች አሉኝ ... ከእንዴት ነው እነዚህን ምክንያቶች እንዳያሸንፉኝ አድርጌ እራሴን ነፃ ማውጣት የምችለው?
May 26, 2024“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” — ማቴዎስ 11፥28 Eyesus shekm yekebedachu wede nu asarfachualew bloal slezih mefthew eyesus bcha new Degmom hatiyatun yeminazez yemitewatm ylemelmal metshaf kdus endmil yekrstos dem zarem kehatiyatachn liyanetsan yetamene new slezih yetunm yahl hatiyatn bnsera slegna hatiyat yemotew lemutanm yetenesaw krstos liyanetsan yetamene new Be egziabher fit tenberkek yqr endilk be krstos eyesus sm teyq yqr tbalalek. “በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።” — 1ኛ ዮሐንስ 1፥9
May 26, 2024