#sport
ሰላም ብያለው የሀገሬ ልጆች ስለምትሰጡኝ መልካም ምላሽ በቅድሚያ ላመሰግን እፈልጋለው። እግር ኳስ መጫወት እወዳለው በተለይ በረኛ ሆኜ ።በረኛ ላይ ጎበዝ ስለሆንኩ የእግርኳስ ክለብ ላይ በበረኝነት ተሳትፌ ለክለቡ አስተዋጽኦ ማድረግ እፈልጋለሁ ።ከ እግርኳስ ጋር የተገኘ ስራ የምትሰሩ እባካችሁ እርዱኝ።የምኖረውም አ.አ ነው። ስለ ትብብራችሁ አመሰግናለሁ 🙏
May 26, 20242 engagements