Dragov20
#society
ሰላም... ሰሞኑን ወደ ድሬደዋ በስራ ምክንያት እህሄለሁ። ጥቂት የረፍት ቀንም ይኖረኛል። ድሬ የሄደ ሰው ማድረግ፣ ማየት፣ መብላት፣ መግዛት አለበት የምትሉኝ ጀባ በሉኝ። ድሬን ለማየት በጣም ከመጓጓቴ የተነሳ የሚኖረኝ ቆይታ አስደሳች እንዲሆን እፈልጋለሁ። ጓደኛም ባፈራ ደስ ይለኛል 😊 እወዳችኋለሁ!
May 25, 20243 engagements
ሰላም... ሰሞኑን ወደ ድሬደዋ በስራ ምክንያት እህሄለሁ። ጥቂት የረፍት ቀንም ይኖረኛል። ድሬ የሄደ ሰው ማድረግ፣ ማየት፣ መብላት፣ መግዛት አለበት የምትሉኝ ጀባ በሉኝ። ድሬን ለማየት በጣም ከመጓጓቴ የተነሳ የሚኖረኝ ቆይታ አስደሳች እንዲሆን እፈልጋለሁ። ጓደኛም ባፈራ ደስ ይለኛል 😊 እወዳችኋለሁ!
May 25, 2024Mayet - kezira (tilaw sir) ,midir babur(baburochun Mayet kechalik) Mebelat- ye dire tafach migiboch ,akiste dinich bet weyem yemegnu ga the best ye dire special migiboch nachew Megezat- demo ashewa hadeh/hadesh berikash yabedu chamawoch libisoch (makisegno and kidame teru gebeya ale).
May 26, 2024Eski eka amtaleg Please
May 26, 2024Signboard
Jul 05, 2024