#education
ሰላም guys የከባድ መኪና (like excavator ምናምን ) መንጃ ፍቃድ ማውጣት እፈልጋለው እና እንዴት እንደሆነ አላቅም ግን አሁን ላይ የauto አለኝ እና በተጨማሪ ደሞ የደሞዙን ሁኔታ እና መንጃ ፍቃዱን ለመማር እስከ ስንት ብር ድረስ እንደሚያስፈልገኝ ምታውቁ ከሆነ ብትነግሩኝ ወይም አሁን ያለኝን መንጃ ፍቃድ upgrade እያደርኩ ምሄድ ከሆነ step'un ብትነግሩኝ አመሰግናለው
May 25, 20240 engagements