ሴቶች ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል ይሄን ጥያቄ ወንዶችም ጥሩ አስተያየት መስጠት ትችላላችሁ ...በ R/ship ውስጥ ከሁለት አመት በላይ ቆይተናል ከፍቀረኛዬ ጋ ፣ በሀዘንም በደስታም ጊዜ አብራን ነበርን ነገር ግን ብዙ ጊዜ ቲናንሽ ነገሮች ያጋጩናል እና እነዛ ነገሮች ሲፈጠሩ ሁለታችንም በጣም እየተጎዳን ነበር ግን እሷም በጣም እንደተጎዳች ይስማኛል እና በቅርብ እንለያይ አለቺኝ ፣ እኔ ደሞ ከመለያየት ይልቅ ነገሮችን Overcome የምናደረግባቸውን መንገዶች እንፈልግ ብዬ ለምንኳት ፣ ቤተክርስቲያን ጠርቼ ይቅርታ እስከዛሬ ለበደልኩሽ አልኳት ይቅርታዬንም ተቀበለች ጉልበቷን ስሜ ነገሮች ምን እናድረጋቸው መጨረሻችን ምንድነው ስላት "ጊዜ ስጠኝ " አለኝ እና በእዛ ተስማማን ሴቶች እስኪ ምን ትመክሩኛላቹ ? ምን ላድርግ እንለያይ ካለች እሺ ብዬ ልቀበላት ? ወይስ ሌላ መንገድ ይኖራል ? መቼም በፈጣሪ ፊት ቆም ከመጠየቅ የበለጠ ነገር ይኖራልን ? እኔም ሳልጎዳ ቀርቼ ሳይሆን ፣ የኔን ህመም ትቼው ነው ለእሷ Over ያስብኩላት So ምን ተሻለኝ ? ።
May 25, 2024Bro why don't let go things if they're not working over and over .....of course there is ups and downs but this much sacrifice isn't necessary
May 25, 2024