ddd312
#health
SO guys ብዙዎቻቹ እዚ ለቡጉር እና የቡጉር ጠባሳ ላለበት ፊት recommend ያረጋቹት tumeric ሚባል ሳሙና ነበር ከዚ በፊት ባየሁት ጥያቄዎች። እና ከላይ ያለውን ሳሙና ፋርማሲ ሂጄ ስጠይቅ ይሄ ነው ብለው ሰጡኝ። ወደ ጥያቄዬ ስገባ ኢሄ አሪፍ ነው ወይ? እና ደሞ ከታጠብኩ ቡሀላ ፊቴ ድርቅቅ ስለሚል ምንድነው ማረግበት? thanks ለመልሳቹ 🙏
May 24, 202412 engagements