#religion
Hi, is there anyone who has a book which is related to politics with Ethiopian orthodox church it's urgent? Thanks
May 24, 20244 engagements
Hi, is there anyone who has a book which is related to politics with Ethiopian orthodox church it's urgent? Thanks
May 24, 2024ነገስታቱ የራሳቸውንና የሐገሪቱን ታሪክ በሙሉ ከኦርቶዶክስ ጋር እንዲያያዝ አድርገው አይደል እንዴ የጻፉት! ማሸነፍ ያልቻሉትን ኢማሙ አሕመድ ሰው እንዳልሆነና ከሰው የሚበልጥ ግዙፍ ፍጥረት እንደነበር ለማሳመን የግራኝ ሙቀጫ፣ የግራኝ ኮቴ፣ ግራኝ የወረወረው ቋጥኝ እያሉ፤ አጼውን ቢገድሉት "ጥይት ጠጥቶ ሞተ" እያሉ የውሸት ቢጤ ሁሉ ሞልተውበት ነው የጻፉት። ያሸነፉትን ደግሞ በተጋነነ እና ያላደረጉትንም ጭምር ፈብርከው ጽፈው አስቀምጠውልናል። ከዚህ ምን እንደፈለግክ አልገባኝም። ለማንኛውም ከኦርቶዶክስ ጋር የተያያዘ ፖለቲካዊ (የውሸት ጥርቅም) መጽሐፍ ከፈለግክ የነገስታቱን መዋዕል ማንበብ ትችላለህ።
May 26, 2024For what 🤔
May 24, 2024