Tapswap በ 3 telegram account ከ 30 million በላይ ሰብስቤ ነበር ግን በአንድ ስልክ ላይ አንድ አካውንት ነው የሚቻለው ስለዚህ block ይደረጋል የሚባለው እውነት ነው እንዴ...እውነት ከሆነስ የሰበሰብኩትን lose እንዳላደርግ ምን ላድርግ አሁን?
May 24, 2024It's false Notcoin እንደዛ ተብሎ በ4 አካውንት ሰርቼ ምንም ችግር አልተፈጠረብኝም አሁንም Tapswap በ 3 አካውንት 63 million ሰርቻለሁ still እየሰራሁ ነው but task ላይ solana wallet connect ስታደርግ ተሳስተህ ሁሉንም አካውንት በ 1 wallet address connect lmareg kemokerk suspicious ነው ምተሆነው እንጂ it's ok be 4 acc mesrath
May 24, 2024