#technology
አንድ ጥያቄ አለኝ graphics design እና video editing በቤት ውስጥ ለመማር በነጻ አፕሊኬሽን ማውረድ እንችላለን??ከተቻለ ምን አይነት pc ሊኖረን ያስፈጋል?
May 23, 20243 engagements
አንድ ጥያቄ አለኝ graphics design እና video editing በቤት ውስጥ ለመማር በነጻ አፕሊኬሽን ማውረድ እንችላለን??ከተቻለ ምን አይነት pc ሊኖረን ያስፈጋል?
May 23, 2024Guys,,, post office Bole medihanialem branch yalebetn yemitawku please tebaberugn 🙏🙏 aschekuway honobign new
Jun 29, 2024ssd የሆነ ከ 8 አሰከ 16 ram ካገኝህ i cor 5 በላይ ስትገዛ ግራፊክስ ካርድ እንደ ሚወስድ ጠይቀህ ጀነሬሽን ደሞ እስከ 8
May 23, 2024Getintopc.com lay benetsa mawred tchlaleh
May 23, 2024