ddd312
#education
GUYS እባካቹህ አይታቹ አትለፉት 😭 የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና ኢሄ ማትስ እና ኢንግሊዝ ከሁለት አንዱን የወደቀ ይደግማል የተባለው ነገር እውነት ነው? ከሆነ እንግሊዘኛ ዝቅተኛ ውጤት ነው ያለኝ እና መውደቄ ነው😭 እባካቹ ምታቁ ካላቹ ቁርጤን ንገሩኝ pls 🙏🙏🙏
May 22, 20244 engagements
GUYS እባካቹህ አይታቹ አትለፉት 😭 የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና ኢሄ ማትስ እና ኢንግሊዝ ከሁለት አንዱን የወደቀ ይደግማል የተባለው ነገር እውነት ነው? ከሆነ እንግሊዘኛ ዝቅተኛ ውጤት ነው ያለኝ እና መውደቄ ነው😭 እባካቹ ምታቁ ካላቹ ቁርጤን ንገሩኝ pls 🙏🙏🙏
May 22, 2024Bro relax nd make peace with ur teacher😊😊
May 23, 2024Enm 11 negn gn endza belewal egna ga gn final bedenb sera or seri
May 23, 2024