እኔ ምለው ሴት ልጅ ብዙም የማትተዋወቀውን ወይም በአካል የማትተዋወቀውን ሰው(ወንድ) ገንዘብ ስትጠይቅ or ብድር ስትጠይቅ ግራ አያጋባም? I feel like "የሚጠየቅ ሰው አጥታ ነው እንዴ የምትጠይቀኝ ወይስ Scamm ነው ወይስ ልትፈትነኝ🥱" የምር ግን እንደዛ አይነት ሴቶች አላማቸው ምን ሊሆን ይችላል ? እስቲ ሴቶችዬ አስረዱኝ😐
May 21, 2024የምታፈቅርህ ሴት በገንዘብ አትፈትንህም ።
May 22, 2024