Nmin147
#technology
ለምንድነው ቴሌግራም የድሮ ግሩፖችን ሰዎች እየገዙ ያሉት? ማለት አባላት ባይኖሩትም እንኳን እንገዛለን ምናምን እያሉ ይጠይቃሉ።ምንድነው ጥቅማቸው?
May 21, 202411 engagements
ለምንድነው ቴሌግራም የድሮ ግሩፖችን ሰዎች እየገዙ ያሉት? ማለት አባላት ባይኖሩትም እንኳን እንገዛለን ምናምን እያሉ ይጠይቃሉ።ምንድነው ጥቅማቸው?
May 21, 2024Fragment mibal website ale esu ga be dollars yishetutal
May 21, 2024ትዝታችን በ EBS ላይ ያቀርቧቸዋል መሰለኝ ከሰው ነው የሰማሁት 👀
May 21, 2024It's still mystery for me
May 21, 2024if anyone actually knows pls tell me i have a lot of groups and idk if i should sell them or not
May 21, 2024ባንተ ግሩፕ እከካቸውን ሊያራግፉ
May 21, 2024