#relationships
ሄ ዜር ማ ኒጋ ይላል🙋... ስሙኝ እማ ከ ሱፍ ጋር የሚለበስ አሪፍ የሸሚዝ ብራድ ለ ጓደኛየ ልሰጠው ፈልጌ እኮ እኔ ግን አላውቅም። ሶ ንገሩኝ ፕሊስ አትሊስት ዛሬ እንኳ ለ ሰው ደና ነገር ልግዛ 😁😁..እስፔሻሊ ባንከሮች😎😎 አንዳንዴ እብድ ነገር ትለብሳላቹ.. በዛውም የት እንደማገኘው ብትነግሩኝ🙏🙏
May 21, 20242 engagements
ሄ ዜር ማ ኒጋ ይላል🙋... ስሙኝ እማ ከ ሱፍ ጋር የሚለበስ አሪፍ የሸሚዝ ብራድ ለ ጓደኛየ ልሰጠው ፈልጌ እኮ እኔ ግን አላውቅም። ሶ ንገሩኝ ፕሊስ አትሊስት ዛሬ እንኳ ለ ሰው ደና ነገር ልግዛ 😁😁..እስፔሻሊ ባንከሮች😎😎 አንዳንዴ እብድ ነገር ትለብሳላቹ.. በዛውም የት እንደማገኘው ብትነግሩኝ🙏🙏
May 21, 2024Dm me I have some @Blu_ish
May 21, 2024Shine yemiyaderg shemiz ale esu yamral and Shola gebeya moltuwal bza lay wed aydelem 👌
May 21, 2024