#personal
ሰላም ሰዎች የNational ID (ፋይዳ )ጥቅሙ ምንድን ነው ? ማለቴ ከመታወቂያነት ያለፈ የተለየ Advantage አለው ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የግድ አስፈላጊ ይሆናል ........ ምናምን የሚባል ነገር ሰምቼ ነው ስለ ቀና ትብብራችሁ ከወዲሁ አመሰግናለሁ🙏
May 20, 20247 engagements
ሰላም ሰዎች የNational ID (ፋይዳ )ጥቅሙ ምንድን ነው ? ማለቴ ከመታወቂያነት ያለፈ የተለየ Advantage አለው ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የግድ አስፈላጊ ይሆናል ........ ምናምን የሚባል ነገር ሰምቼ ነው ስለ ቀና ትብብራችሁ ከወዲሁ አመሰግናለሁ🙏
May 20, 2024አለማቀፍ ስራዎችን ለመስራትና ገንዘብ ለመቀበል ይጠቅማል። የቀበሌ መታወቂያ ለሃገር ውስጥ ጉዳዮች እንደሚጠቅመን ሁሉ፣ ይሄ ደሞ ሃገር ውስጥ ሁነው በኦንላይን ለሚሰሩ ተቀባይነት ያለው አለም አቀፍ መታወቂያ ነው።
May 21, 2024It can be used for verification purpose on different international services like Upwork, Binance, etc.
May 21, 2024አዎ ግዴታ መሆኑ አይቀርም የNational Id'ን ከTin ጋር ለማስተሳስሰር አስበዋል
May 21, 2024Yet nw miwetaw esu ngr?
May 21, 2024አዎ ግዴታ እየሆነም ነው አሁን ለምሳሌ ቦታ ወይም መኪና ምናምን ለመግዛት ውልና ማስረጃ ለመፈራረም ግዴታ ያስፈልጋል ያለሱ መግዛትም መሸጥም አይቻልም
May 21, 2024Basically ende American green card new
May 21, 2024ከመንግስት ተቋማት አገልግሎት ለማግኘት ግድ መጠየቁ አይቀርም
May 21, 2024