#beauty
hey guys ፊቴ በብጉር ጠባሳ ተበላሽቷል። ጓደኛዬ እንደአጋጣሚ ሆኖ Dubai ልትሄድ ነውና ጥሩ የብጉር ጠባሳ የሚያጠፋ ሳሙና(soap) recommend አድርጉኝ በናታችሁ እና እሷ ከዛ ታመጣልኛለች። cerave cleanser አውቃለው ከሱ ውጪ normal hard soap to remove black spot that caused by acne.
May 20, 20241 engagements
hey guys ፊቴ በብጉር ጠባሳ ተበላሽቷል። ጓደኛዬ እንደአጋጣሚ ሆኖ Dubai ልትሄድ ነውና ጥሩ የብጉር ጠባሳ የሚያጠፋ ሳሙና(soap) recommend አድርጉኝ በናታችሁ እና እሷ ከዛ ታመጣልኛለች። cerave cleanser አውቃለው ከሱ ውጪ normal hard soap to remove black spot that caused by acne.
May 20, 2024Sheba samuna arif new @Busi4u
May 21, 2024