#business
ሰላም እንደምናቹ ከፍየል ቆዳ የተሰሩ ክብ የቤት ምንጣፎች እሰራለው እና እነሱን እንዴት ልሸጣቸው እችላለው?
May 20, 20243 engagements
ሰላም እንደምናቹ ከፍየል ቆዳ የተሰሩ ክብ የቤት ምንጣፎች እሰራለው እና እነሱን እንዴት ልሸጣቸው እችላለው?
May 20, 2024Social media is the best place to start with. Free and powerful. Leverage social media platforms, specially tiktok, instagram and facebook. I can help you set up the accounts and build a brand for free. Reach out!
May 20, 2024Social media..fb insta and bzu contact yalachew ጓደኞች ካሉሽ ምርትሽን በወሬ መሀል እንዲያስተዋውቁልሽ ማድረግ ከዛ ውጪ ግን ገበያ ወጥቶ ነጋዴዎችን ማናገር ትርፍሽን ቀንሰሽ በብዛት እንዲረከቡሽ ማግባባት በፍሬ ደረጃ ከሆነ ደሞ ሰፈር ላይ ያሉ ፈላዎች ኮሚሽን እያሰብሽላቸው እያዞሩ በፍሬ እንዲሸጡልሽ ማድረግ ትችያለሽ for more dm me
May 20, 2024Tiktok
May 20, 2024