Selam እኔ መጠየቅ የምፈልገው ሴቶችን ነው በተለይ 20 ቤት ያላችሁ ሴቶች ለምንድን ነው ግን ወንድ ልጅ ከልቡ እንደሚወድሽ ስታውቁ የምትንጠባረሩት ማለት አውቃለው በአንዴ አትወዱትም ግን ጉራውን ምን አመጣው እሱ ጉራ እኮ ወንዱ ላይ ፍቅሩን ወደ እልክ እየቀየረው ነው የሚሄደው ከዛ በጊዜ ሂደት እጁ ላይ ስትገቡ በፊት እንዴት ስትንጠባረሩ እንደነበር ያስብና ለናንተ እዝነት ያጣል. እስኪ ምክንያቱን ንገሩኝ
May 20, 2024በመጀመርያ ደረጃ ሰከን በል፣ Relationshipን እንዴት መያዝ እንዳለብህ በቅጡ የገባህ አይመስለኝም ፣ባንተ ሙድ እና ባህሪ ምቾት ከተሰማት እና የሷን ሙድ ከጠበክላት ማንም ሴት ጉረኛ አደለችም።መጠየቅ ራሱ አይጠበቅብህም Just go with the flow ,dont be too quick you might push her away and dont be too slow you might got friendzoned
May 20, 2024