በእርግጠኝነት ፈጣሪ አለ ብላችሁ ታምናላችሁ???🙂 ሀ)አዎ አለ ካላችሁ በመኖሩ ዙሪያ እርግጠኛ የሆናችሁበትን የራሳችሁን ምክንያት? ለ)አይ የለም ካላችሁ የለም ብላችሁ እርግጠኛ የሆናችሁበትን የራሳችሁን ምክንያት? በመኖሩ ዙሪያ ውዝግብ ውስጥ ስለገባሁ ነው በቅንነት መልሱልኝ። አመሰግናለሁ።🙏
29 votes
በእርግጠኝነት ፈጣሪ አለ ብላችሁ ታምናላችሁ???🙂 ሀ)አዎ አለ ካላችሁ በመኖሩ ዙሪያ እርግጠኛ የሆናችሁበትን የራሳችሁን ምክንያት? ለ)አይ የለም ካላችሁ የለም ብላችሁ እርግጠኛ የሆናችሁበትን የራሳችሁን ምክንያት? በመኖሩ ዙሪያ ውዝግብ ውስጥ ስለገባሁ ነው በቅንነት መልሱልኝ። አመሰግናለሁ።🙏
29 votes
የፈጣሪ መኖሩ ማረጋገጫማ ሰማይ እና ምድር መፈጠሩ እንዲሁም በውስጡ ያሉት ነገሮች
May 20, 2024Ale I feel his presence
May 20, 2024ምክንያቱም ፈጣሪ የለም ብለን ብቻ ማሰብ በቂ ነው ያለፈጣሪ እንዴት ፍጡር ይኖራል የሚለውን ጥያቄ መመለስ አለመቻሉን ያሳየናል።
May 20, 2024Kelel bale melku ante bemitireddaw melku lingerik, menfesawi alem menoru, fetari menorun yasayal, mnalbat seytan kesew sichowu ayitek lihon yichlal esu neger wushet endaymesilik betam ewunet nw, seytan besew wusit hono siyawera scientifically proved lihon yemayichl ewunet nw yihe malet spritual(menfesawi) alem endale ena fetari endale gilts yaregewal. This is a simple proof for u, complicated laregilik silalfeleku nw enji deep megbat echilalew
May 20, 2024በ voice ም ቢሆን deep ገብተሽ/ገብተህ አስረጂኝ እስቲ
May 20, 2024እኔ በበኩለ ፈጣሪ አለ ብየ አላምንም ግን ጥያቄህ ልክ አይደለም መጀመሪያ ፈጣሪ ስትል ምን ማለትህ ነው plus በእርግጠኝነት የሚትለዋ አታስፈልግም አብዛኛው ሰው አግኖስትክ ነው።
May 20, 2024Over 4000 religions in this world, each one of em claim to be right
May 20, 2024ተፈጣሪ ካለ ሁሌም ፈጣሪ አለ
May 20, 2024ተፈጥረን ሳይሆን እንዲሁ እንዳልተገኘን በምን አወክ? ወይ ፈጣሪ አለምን ፈጥሮ ትቷት or ጠፍቶስ ቢሆን
May 20, 2024እኔ ምስክር ነኝ እግዚአብሔር ልመናዬን ሰምቶኛል
May 20, 2024እስቲ ንገረኝ ያረገልህን?
May 20, 2024Lelawn tewew wendme yhe Hulu mdr lay yalew mdrawi srat endet sayzanef yketlal fetari baynor lemsalew tsehay be msraw weta be mrab tgebakech hule 1dm ken tesasta be mrab weta atawkm mkniyatum yehone mikotaterew yebelay yehone akal ale demoko ftur minorew fetari sinor new adel ende
May 20, 2024Just watch Cliffe Knechtles street preachings you will definitely get some answers. https://youtube.com/@givemeananswer?si=zLPtN7agyQaXLwH1
May 20, 2024Ene mechem bihon emneten tewahedon doubt adrge alawkm gn lemn yemertkutn endemeretku labrara The historical evidence of Jesus Christ and the prophecies in the bible being always consistent and right, the fact that this much order and consistency in the universe can't come from "nothing", existence of moral absolutes, and much more
May 20, 2024እስኪ ኢቺን ሊንክ ተጫን እና 7 ገፅ ነች ስለሀልዎተ እግዚአብሔር በልኩ ባይሆንም መጠን ያለ ማብራሪያ ታገኝበታለህ ብዬ አምናለሁ በቅን ልብ አንብበው:: http://ethiopianorthodox.org/amharic/archivee/egziabher/mleuleqal/01halewoteegziabher.pdf
May 20, 2024አልወርድም አለኝ
May 21, 2024ፈጣሪ አለ ምክኒያቱም ፍጡርም አለ። ሀልዎተ እግዚአብሔርን በምን እናውቃለን? 1. በተፈጥሮ ምስክርነት:- እንደው አንድ ቆንጆ ሥዕል እንዲሁ በድንገት ቀለም ሲረጭበት ነው የተፈጠረው ትላላችሁ? ይህንን የመሰለ ሁሉ ነገሩ በሥርዓት የሚመራ ውብ ዓለም አስደናቂ ሰው እና እንስሳት በድንገት አንዳች ነገር ፈንድቶ ተፈጠረ እንዴት ይባላል? 2. በሕሊና ምስክርነት :- የሰው ልጅ ሕሊና ክፉና ደጉን መለየት የሚችል ነጻ ፈቃድ ያለውና አገናዛቢ ነው። ሰው ነፍስና ሥጋ አለው ነፍስ ደግሞ አንዱ ባሕርይዋ ለባዊነት ነው። ነፍስ ዐዋቂ ናት የፈጠራትን ታውቃለች። መጥፎ ስታደርግ ሕሊናህን የሚቆጠቁጥህ መልካም ስታደርግ የመንፈስ ዕረፍት የሚሰማህ በዚሁ በሕሊናህ ዳኝነት ነው። 3. በመግቦቱና በጠብቆቱ :- አይደለም እኛን የሰማይ አእዋፋትን የሚመግብ ፈጣሪ እንዳለ (ኢዮ 12፥7) ላይ እንደተጻፈ እንስሶችን ብንጠይቅ ይነግሩናል። እስከዛሬ ከስንት አደጋ ጠብቆ ያቆየን ተኝተን እንድንነቃ ያደረገ፣ ለፀሐይ ቀንን ያስገዛ ለጨረቃና ለከዋክብት ለሊትን ያስገዛላቸው እግዚአብሔር አለ።(መዝ135፥8) ይህ ሁሉ ታዲያ አጋጣሚ ነው? በማያምኑት ሰዎች የእግዚአብሔር ታማኝነት አይቀርም (ሮሜ3፥3) ብታምንም ባታምንም የምትጎዳውም የምትጠቀመውም ራስህ ነህ። ሰነፍ በልቡ አምላክ የለም ይላል (መዝ52፥1)
May 20, 2024Enezin eyachaw est🥰👇👇 1. William Lane Craig - Reasonable Faith: [Reasonable Faith](https://www.youtube.com/user/ReasonableFaithOrg) 2. Ravi Zacharias International Ministries: [Ravi Zacharias International Ministries](https://www.youtube.com/user/rzimmedia) 3. Inspiring Philosophy: [Inspiring Philosophy](https://www.youtube.com/user/InspiringPhilosophy) 4. Frank Turek - CrossExamined: [CrossExamined](https://www.youtube.com/user/crossexaminedorg) 5. Capturing Christianity: [Capturing Christianity](https://www.youtube.com/c/CapturingChristianity) 6. John Lennox: [John Lennox](https://www.youtube.com/user/johnlewislennox) 7. Reasons to Believe: [Reasons to Believe](https://www.youtube.com/user/ReasonsToBelieveOrg) 8. Cold-Case Christianity: [Cold-Case Christianity](https://www.youtube.com/user/coldcasechristianity) 9. Mike Winger: [Mike Winger](https://www.youtube.com/user/EkimRegniw) 10. AskCliff: [AskCliff](https://www.youtube.com/c/AskCliff)
May 22, 2024ፈጣሪ ባይኖር ኖሮ ስለ ፈጣሪ መኖር አለመኖር አናወራም ነበር. . . ጥያቄውን ከኛ በፊት ቀድመው የጠየቁት መላእክት ናቸው. . . ከመላእክቶች ወደ እኛ Manifest አድርጎ ነው ጥያቄው. . . As above so below ነው ነገሩ. . . ይሄ አለም የመላእክት አለም ነው. . . በ ስነፍጥረት ዙሪያ ትንሽ ጥናት ብታደርግ የፈጣሪን Existence ለመረዳት መንገድ ይሆንሀል ብዬ አስባለሁ. . .
May 20, 2024እሺ
May 20, 2024Fetari ale weyim yelem beleh be ergetegnet menager ayichalem.anden neger ergetegna mehon michalew masreja(evidence) sinor nw.emenet demo menem masreja yelewem. Ye haymanot teketay setehon fetari ale beleh nw metamenew enji lemenoru menm masreja letakereb atechelem. Selezih fetari lemenoru menem masreja selelele masreja yelelewen neger alkebelem malet logical nw, atheist malet fetari ale yemilewen emnet alkebelem malet enji fetari be ergetegnet yelem Belo mamen ayidelem. The absence of evidence is evidence of absence ende malet nw
May 20, 2024bergtegninet fetari yelem malet baychalm fetari lemenoru eskahun beki masreja altegegnem. yalemnm masreja demo and neger ale blo mamen mogninet yhonal. fetari ale yalu sewoch lemenoru techebach masreja makreb eskalchalu dres fetari yelem malet shtet ayhonm
May 20, 2024ካለመኖር መገኘቴ መኖሩን እንዳምን ያደርገኛል::
May 20, 2024There is a nature in human that there is something beyond explanations, however we doubt those things we are in hard situations plus it's easy for us to be more emotional than rational, there are big things we can't even imagine, but as example If you see an old building you would say this thing is getting old remove it but if you see an od tree you would think it's beautiful Am Christian The bible tell us why the nature got their beauty because of his glory. So just think about the moon the clouds there is something who created it, your mind is amazing because you can think... Soon to conclude God is real
May 21, 2024ጥያቄውን ግልፅ አድርገው ፈጣሪ ማለት የአንድ ነገር መገኘት ምክኒያት ወይም ምንጭ ማለት ነው እንጂ nothing more. አምላክ ደሞ ሰዎች ለፈጣሪ የሰጡት ማንነት ወይም ስም ነው። ወደ መልሱ ስመጣልህ እቺ አለም ፈጣሪ ወይም creator ሊኖራት ይችላል ። ግን በእርግጠኝነት ያ ፈጣሪ "አምላክ" አይደለም። "አምላክ" ሰዎች በአዕምሮአቸው የፈጠሩት ማንነት ነው።
May 21, 2024Lemenoru yenem, yantem, yanchim menor mesekr nw
May 21, 2024lol በ እርግጠኝነት የሚትለዋ ባትገባኝም ፈጣሪ የለም።
May 20, 2024Wendme just study deep on ur religion....whatever religion u think it may be true...and the infos u get will guide u to the true religion and everything about GOD'S existence
May 20, 2024bemejemeriya spiritual alem menoru erget nw lemsale sew hasab alew hasb demo aytaym aydasesem so slaltaye becha hasab yelem anelm spiritual alemm endesaw nw yelem malet anchlm esun kaweken demo fetarim ale b/c fetari kelele fetret yelem bayhon Which one is correct yemilew liyateratrh yechelal esu demo begize huneta besu bematnat yehone dres lendersebet encelalen wey erasu egziyabher endenawkew liredan yechelal weym demo mechem lanawkem enchelalen beye asbalew
May 20, 2024ብዙዎቻችን ፈጣሪ ቢኖር ለምን እንቸገራለን ለምን እንታመማለን ለምን ምድር ላይ ይሄ ሁሉ ነገር ይፈጠራል በሚል ተልካሻ ምክንያት ነው የለም ሚባለው ደረጃ ላይ ምንደርሰው 🤕 አንድ ፈጣሪ የለም ብሎ የሚያምን ፀጉር ቆራጭ ነበር። አንድ ቀን የሽማግሌ ፀጉር እያስተካለለ ስለ አምላክ አለ የለም የሚለውን መነጋገር ጀመሩ ቆራጩም በንዴት "ፈጣሪ ቢኖር እንዴት እንንገላታለን ፣ ለምን ደሃ እንሆናለን፣ አለም ለምን ትረበሻለች እሱ ቢኖር ዝም አይልም ነበር" እያለ ሰውየውን አላስወራ አላቸው። ሽማግሌውም ዝም ብለው ካዳመጡ በኋላ ጨርሰው ተነስተው ወጡ። ቆራጩም መልስ ቢያጣ ነው የሄደው ብሎ አሰበ። ሽማግሌውም 3 ፀጉራቸው እና ፂማቸው የተንጨባረረ ሰዎች ይዞ መጣ ሽማግሌው "አንተን የመሰለ ፀጉር ቆራጭ እያለ ለምን እንዲህ ይንጨባረራሉ?" ቆራጩም "ይሄን የመሰለ ፀጉር ቤት ከፍቼ አይደል እንዴ ወይስ እየዞርኩኝ ኑ ተቆረጡ ልበል?" አለ ሽማግሌውም "ፈጣሪም ምታገናዝብበት ጭንቅላት ሰቶሃል ሄደህ ከ ፍቅሩ መካፈል ያንተ ፋንታ ነው" ብሎ መለሰለት።
May 21, 2024"በፈጣሪ" መኖር ማመን አቁመህ ታውቅ ነበር?
May 21, 2024ጥያቄው ራሱ ስህተት ነው ግን ለማንኛውም ፈጣሪ አለ ከማለት የለም ማለት ይቀላል፣ በርግጠኝነት ማለት በሚቻል ሁኔታ ሁሉም ሃይማኖቶች ስህተት ናቸው በሃይማኖት ከተመራን ስህተት ስለሆኑ ፈጣሪ የለም ነገር ግን በሃይማኖት ካልተመራን ፈጣሪ ለመኖሩም ላለመኖሩም ምንም ማስረጃ የለም ለዛም ወሳኔ ላይ መድረስ እና አለ ወይም የለም ብሎ ማመን ቢቻልም ሁለቱም እውነት አይሆንም፣ ለዛም ነው እውነትን እና እምነትን ለይቶ ማወቅ እና ማየት ሚያስፈልገው።
May 20, 2024የፈጣሪን መኖር የሚያረጋግጡልን ነገሮች ብዙ አሉ ነገር ግን ከሱ ቀድመን 'ፈጣሪ' ስንል የሡን Special qualityዎችን ማወቅ ይኖርብናል andegnaw ሁሉንም ነገር እሱ እስከፈጠረው ድረስ ስለ ሁሉም ነገር እውቀት ልኖረው ይገባል...ስለዚህ ለምሣሌ Universen esu eskefeterew silesu afetater perfectly linegren yigebal(about big bang theory)or dmo Sewun feterku silen sile sewum linegren yigebal... ena esu enezihn linegren yemichlew through revelation nw so enezihn merejawoch ke science gar baltegace melku liyasreda michl metshaf kagegnek ewnetm fetari menorun tiredalk kemetsafochu andu ke 1400 ametat befit ytegeletew bedenb yasredal silesu atna,mirimir adrg ....
May 20, 2024ምክንያቱም ሴጣን ስላለ
May 20, 2024Yelem binor tool nen enji sew adelenm
May 20, 2024A tool doesn't have a free will God gave u free will
May 20, 2024