#ኦሮቶዶክስ ለሆናቹ🙏በጨዋ ደንብ መልሱልኝ የ2አመት ፍቅረኛያ ምንም ሳለውቀው ፔንጤ ሆንኩ አለቺኝ እሷ ምንም ሳታገናዝብ ነው የገባችው ምን ላድርግ? አመሰግናለሁ ❤
May 19, 2024Brother ask her yetekeyerchibeten reason. Ena ቤተክርሲቲያን ወይ የሚያውቅ ሰው ጋ ወስደህ ጥያቄዋን እንዲመልሱላት አድርግ። እኔ እንደዚ ሚስቱን የመለሰ ሰው አውቃለው በተረፈ ፀልይ።
May 20, 2024