El21560
#education
ሰላም የሂሳብ አያያዝ ትምህርት መማር ፈልጌ ነበር።አካውንቲንግ እና ተዛማጅነት ያላቸው ትምህርቶችን የሚሰጥ ተቋም የምታውቁ ካላቹ እባካችሁ ጠቁሙኝ። ለትብብራችሁ አመሰግናለሁ 🙏
May 19, 20241 engagements
ሰላም የሂሳብ አያያዝ ትምህርት መማር ፈልጌ ነበር።አካውንቲንግ እና ተዛማጅነት ያላቸው ትምህርቶችን የሚሰጥ ተቋም የምታውቁ ካላቹ እባካችሁ ጠቁሙኝ። ለትብብራችሁ አመሰግናለሁ 🙏
May 19, 2024Sage institutions yesetalu bezi dewyi/dewel 0906777755
May 20, 2024