Kirub31
#technology
ሚሞሪ ማለትም Micro Sd card ለ ሞባይል ስልኬ ገዝቼ እጠቀማለሁ። ከሆነ ወራት በኋላ ይበላሻል። አንዴ corrupt ያደርጋል። አሁን ደሞ በ ኮምፒውተር ላይ ፋይሎቼን አግንቻለሁ ነገር ግን ፋይል ኮፒ (መጨመር አይቻልም) format ሳደርገውም format አይሆንም። ለምንድነው ሞሞሪዎቹ የሚበላሹት ኦርጂናል ነው ጠይቄ ምገዛው? አሁንስ ሌላ አዲስ ለመጠቀም አንድ ቀን ያስቀመጥኩትን ፋይል ይዞ ጭጭ ማለቱ አይቀርም! ምን ትላላቹ !
May 19, 20246 engagements