Hey_you1069.5
#personal
ነገሮችን ጀምሮ የመጨረስ ችግር አለብኝ ቃሉ ከሚገልጸው በላይ ነው ችግሬ tbh እና ከዚህ መጥፎ ፀባዬ ልላቀቅ የምችልበት መንገድ ካለ መጽሐፍ ሊሆን ይችላል ወይ ፊልም ወይ YouTube channel ብቻ አሪፉን ነገር ጠቁሙኝ 🙏
May 19, 20243 engagements
ነገሮችን ጀምሮ የመጨረስ ችግር አለብኝ ቃሉ ከሚገልጸው በላይ ነው ችግሬ tbh እና ከዚህ መጥፎ ፀባዬ ልላቀቅ የምችልበት መንገድ ካለ መጽሐፍ ሊሆን ይችላል ወይ ፊልም ወይ YouTube channel ብቻ አሪፉን ነገር ጠቁሙኝ 🙏
May 19, 2024Atcherisewim enji enegrih nbr
May 19, 2024Ik but let me try.
May 19, 2024Google articles related to procrastination
May 20, 2024