#relationships
ለምንድነው ግን ወደ exህ መመለስ ብዙ ሰው ማይፈልገው(ማይወደው, ማይደግፈው ) ? የኔ ex አሪፍ ሰው ናት ለምን እንደተጣላን እራሱ አላቅም so what's the problem?
May 18, 20246 engagements
ለምንድነው ግን ወደ exህ መመለስ ብዙ ሰው ማይፈልገው(ማይወደው, ማይደግፈው ) ? የኔ ex አሪፍ ሰው ናት ለምን እንደተጣላን እራሱ አላቅም so what's the problem?
May 18, 2024Endatmeles Respect yourself!
May 19, 2024The problem is lmn endtetalachu atakm even if you go back degame tetalalachu and then lmn endetetalachu atakum I'm sure before u broke you've in this loop so many times....
May 19, 2024ውሾችን ጠይቃቸው ለምን ወደ ትፋታቸው እንደማይመለሱ😊
May 19, 2024u are the problem😂😂
May 19, 2024Usually በጥሩ ሁኔታ አያልቅም መናናቅ ይመጣል ግን ልጅቷ ትወስናለች አሪፍ ልጅ ከሆነች መሞከር አይከፋም
May 19, 2024Wdgaf
May 19, 2024