ሠላም ለእናንተ ይሁን ..ሁለት ሰዎች በህልማችን አየንህ አሉኝ ትርጓሜውን የምታውቁው በፈጣሪ ስሜ በጨዋነት መልሱኝ ምክንያቱ ህይወቴ በጣም ብጥብጥ ያለና ፣ በሀዘን ብቻ የተሞላው ነው ። 1) ስቅስቅ ብዬ እየተንከባለልኩኝ መሬት ለመሬት ሳለቅስ ነው ያዩኝ እና ሲያፅናኑኝም ነበር 2) ደሞ ከትልቅ ተራራማ ቦታ ለይ ወደ ታች ወደ ገደላማ ቦታ ውስጥ ስውድቅ ነው ያዪኝ ። በእግዚአብሔር ስም እስኪ ትርጉሙን በጨዋነት መልሱልኝ ወንድሞቼ ።
May 18, 2024beka edmeh rejim new😁 destegnam tehonaleh
May 18, 2024