Guys ለናንተ የምን ግዜም ምርጥ ፊልሞች ምንድናቸው? Me - አማሪኛ ፊልም ( የወንዶች ጉዳይ እና ሜድ ኢን ቻይና) Hollywood (Titanic & Batman-The Dark knight), tv show (Game of thrones & the office) እናንተስ?
May 18, 2024አገርኛ ፊውቸር ፊልም:- ፭ኛ.ጉዲፈቻ ፬ኛ. ውኃ እና ወርቅ ፫ኛ. ወደኋላ ፪ኛ. ዩቶፕያ ፩ኛ. ጤዛ አገርኛ ቲቪ ድራማ:- ፫ኛ. የሻማ እምባ ፪ኛ. ልጄስ(በመታየት ላይ..) ፩ኛ. የእግር እሳት የውጪ ሀገር ፊውቸር ፊልም:- 3.ዘ ፓሽን ኦፍ ዘ ክራይስት 2.ዘ ጋድ ፋዘር (1&2) 1.ፓይሬትስ ኦፍ ዘ ካሪቢያን (ሙሉው) የውጪ ሀገር ተከታታይ ፊልም:- 5.ፍሬንድስ 4.ብሬኪንግ ባድ 3.ፍሪንጅ 2.ቫይኪንግ 1.ጌም ኦፍ ትሮን
May 18, 2024