#education
Selam Guys እኔ 4th year computer science ተማሪ ነኝ አሁን ላይ internet በጣም ያስፈልኛል (ከምነግራቹ በላይ) ግን እሱን ለመግዛት አቅሙ የለኝም...እና አሁን ላይ ለ2 ወራት ልሰራዉ የምችለው ስራ ካለ ወይ ደሞ anything solution ይሆንካል ብላቹ የምታስቡትን please ንገሩኝ....አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
May 18, 202414 engagements