#personal ሰላም ሰዎች ምክራቹ ያስፈልገኛል እና በቃ ሁሉም ሰዉ በቀናነት ምክሩን እዲለግሰኝ እፈልጋለው ምን መሰላቹ ከድሮ ጀምሮ ከሰዎች ጋ ብግባባም ይሄን ያህል ቅርበት አይኖረኝም ማለት ሚስጥር መናገር ምክር መጠየቅ እና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሄደ ሲመጣ ይሄ ነገር አብሮኝ እያደገ አብሮኝ መጣ እና አሁን የፍቅር ጓደኛ ነበረኝ እና ብዙ ጊዜ ስናወራ እሱ የራሱ የሚለውን ሚስጥር ሲነግረኝ እኔ ደሞ ምንም አልለውም እና በቃ በዚህ ምክንያት ከእሱ ይልቅ ከሌሎች ሰዎች ጋ ጓደኝነት እደምፈልግ እሱን እደማልፈልግ አድርጎ እየተረዳኝ ነበር እኔ ደሞ አይደለም ሚስጥር መነጋገር በግልፃ እራሱ እወድዳለሁ / አፈቅርሃለው ለማለት እራሱ እፈራለው አላቅም ፈሪ ነኝ እንዳልል በሌላ ጉዳይ ላይ ደፍር ነኝ ማለት ከሰዎች ጋ ማውራት የስራ/ የክላስ project ማቅረብ ምናምን አልፈራም እና ምን እደሆነ አልገባኝም እና ከጓደኛዬ ጋርም አሁን ላይ እሱም እደማይፈልገኝ ነግሮኝ ተለያይተናል እና በጣም ነው ያዘንኩት በቃ እኔ ምንም አለማድረጌ እና በቃ በትክክል ራሱ ሃሳቤ ልገልፃለት ባለመቻሌ ብቻ ቢያንስ ካሁን በኋላ ላለው ጊዜ ራሴን ማስተካከል እፈልጋለው እና እድትረዱኝ ና ሃሳባቹን እድትገልፁልኝ እፈልጋለው
May 17, 2024ምድረ ጭባ ሀይማኖተኛ እኳን በደና መጣህ ቀይ መንጣፍ/ ውይ ለምን ሄድክ ቅራቅቦአም/ ጭራሽ አታወዛግቡት የራሱን እምነት መርጧልኮ ጎዶሎ ክርክራቹን ተውትና ችግሮቹን ፍቱለት ካለዛ ተበተኝ አዳሜ
May 17, 2024