Lemndnew Orthodox yehonshw tbye teteyke nw ena ewnetun lemenager ye Bible tks eyetekesku lasamnachew alchalkum malete alawkm yeteyekegn fkregnaye nw ena kasamenkut yemrm haymanotun endemikebel negrognal ena ebakachhun biyans and sew wedemesmeru lememeles tebaberugn yasamnewal blachu yemtasbutn mknyatoch bemulu lakulgn🙏🙏🙏😭
May 17, 2024Eziga hulet negrochn enmelket 1.mejemrya yteredahut weresh ye orthodox aymeslem malet orthodxawi mehon ke metshaf kidus wchi nw le malet ymeslal 2.endi blo yteykesh protestant nw weys muslim le huletum mimelesu melsoch 1 slalhonu 3.የትኛውም እምነት መፅሐፍ ላይ የራሳቸውን ሃይማኖት ልክ ነው ይላሉ ኦርቶዶክስ ክርስቲያንም እንደዛው ግን ከዚ ሁሉ ቤተ ክርስቲያናችን መሠረቷ ክርስቶስ ነው ክርሰቶስ ደሞ መዓት ቦት እሱ እውነተኛ እንደሆነ መዳንም በሱ ብቻ እንደሆነ ተናግሯል ዩሐንስ ወንጌል ላይ ምዕራፍ 6 እና ከሱ በኋላ ያለትን በእርጋታ እንብቢ ከዚ በተጨማሪ ሐዋርያዊ መልሶች የሚል የቲክቶክ ገፅ አለ እሱን ማየት ትቺያለሽ ኦርቶዶክስ ማለት ትርጉሙ ራሱ ትክክለኛ ማለት ነው ጥንታዊ ናት ሐዋርያዊ ናት ኩላዊ ናት እንዲሁም አንዲት ናት ግን የልጁ ሃይማኖት መልሱን ለመመለስ ወሳኝ ነው
May 17, 2024